ቡጊኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ቡጊኛ ተናጋሪዎች የሚበዙበት ስፍራ በኢንዶኔዢያ

ቡጊኛ (ኡጊኛ) በኢንዶኔዢያ ክፍል የሚነገር ቋንቋ ሲሆን 4 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት።