ራዘርፎርድ ሄይስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ራዘርፎርድ ሄይስ

ራዘርፎርድ ሄይስ (እንግሊዝኛ: Rutherford B. Hayes) የአሜሪካ አስራ ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1877 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ዊሊያም ዊለር ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1881 ነበር።