ሃድያኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
The printable version is no longer supported and may have rendering errors. Please update your browser bookmarks and please use the default browser print function instead.

ሀዲይኛ ኢትዮጵያ የሚነገር ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። ሀዲይኛ የራሱ የሆነ ፊደላት አሉ።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ሀዲይኛ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እስከ ዩንቬርስቲ ድረስ ለመማሪያነት ራሱን የቻለ ቋንቋ ሆኖ መቅረብ ችሏል።